Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ካረካህ — ዳንኤል አምደሚካኤል

ምነው ከዚህ በላይ አሃሃ ልቤ ቢሆንልኝ ኦሆሆ

በቅኔ ተሞልቶ አሃሃ ፊትህ ቢፈስልኝ ኦሆሆ

አንተ ካደረግኸኝ አሃሃ የአንተ የክብር እቃ አሃሃ

ኢየሱሴ ተመስገን ኦሆሆ ምሥጋናዬን እንካ አሃሃ