Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከአድማስ ባሻገር — ዳዊት ጌታቸው

ከአድማስ ባሻገር ከዓይናችን የራቀ

ከሩቁ ስናየው ሰማዩ ወደቀ

ነገር ግን የአራቱም መጨረሻ አንተ ነህ

ፍጥረት እጅህ ላይ ነው ምን ያህል ትልቅ ነህ