Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከአፌ የማይጠፋው — አዲስዓለም አሰፋ

ከአፌ የማይጠፋ የማልረሳው የማልረሳው

ከአፌ የማይጠፋው የማልተወው የማልተወው

ከየት እንዳነሳኝ ነው (፬x)

አለኝ ብዙ ምሥጋና

ለጌታዬ አለኝ ብዙ ምሥጋና

ደግሜ ደግሜ እንደገና

ደግሜ ደግሜ እንደገና