Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከአቅም በላይ የለብኝ ፈተና — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

በአንበሳ ጉድጓድ ተጥዬ እያየሁኝ

ጥርሳቸው አልነክስም ብሎ እኔ ዳንኩኝ

በእሳት ነበልባል ማለፍ ይቻለኛል

በዚያው መጠን ፀጋው ልባስ ይሆነኛል