Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከባሕር ሞገድ — ደረጀ ከበደ

አክሊሌን በደምህ ልሸሽገው

የሰው ልጅ ጠላት ሰይጣን እንዳይሰርቀው

መፈታተኑን አላቋረጠም

አንተ እስክትመጣ በክብር ወደዚች ዓለም