Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከባሕር ይዘልቃል — የተለያዩ ዘማሪያን

ጥቂቱን የሰው ፍቅር ዓይኔ አይቶ ሲደነቅ

የፍቅር መጀመሪያው አንተማ እንዴት ትልቅ

ጥቂቱን የሰው መውደድ ዓይኔ አይቶ ሲደነቅ

የፍቅር ጅማሬው አንተማ እንዴት ትልቅ