Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክበር በሉት ኢየሱስን — ነጻነት አሰፋ

ለናዝሬት ኢየሱስ እንደበግ ለታረደው

በደሙ ለእግዚአብሔር ሰዎችን ለዋጀው

ለአምላክ መንግሥትና ካህናት ላደረገው

በረከትና ክብር ምሥጋና ይድረሰው