Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብር ለክብር ጌታ — ታምራት ሃይሌ

ክብር ለክብር ጌታ

ውዳሴና ዕልልታ

አምልኮና ስግደት

ኢየሱስ ይሁንለት (፪x)

ኢየሱስ ይሁንለት (፬x)