Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
ክብር ልለው አለሁ በፊቱ
— ሙኒክ ወንጌላዊት የክርስቶስ ቤተክርስቲያን መዘምራን
A−
A+
✕ ውጣ (Esc)
ቁጥር 1 · Verse 1
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር
ዙፋኑንም ፍቅር የሞላው
በልጁ ደም እኔን ለገዛው (፪x)
ክብር ምስጋናዬ ይድረሰው