Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብር ለኢየሱስ ይሁን — ተስፋዬ ጋቢሶ

በቀራንዮ መስቀል ላይ በደዌ የደቀቀው

ነፍሱን ስለ ኃጥያቴ መስዋዕት ያደረገው

የሞትን ቀንበር ሰብሮ እኔኑ ሊያወጣ ነው

ማዳኑን ቀምሻለው ምን አለ የምመልሰው (፪x)