Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክበር ንገሥ — ግሩም ታደሰ

ክበር ንገሥ ጌታ ክበር ንገሥ

ክበር ንገሥ ኢየሱስ ክበር ንገሥ

እንደአንተ በሰማይም የለም

እንደአንተ በምድርም የለም (፪x)