Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክበር ተመስገን — ሰናይት እንግዳ

ዐይኔ በማየቱ አንተን ያደንቅሃል

ጆሮዬ በመስማቱ ከፍ ያደርግሃል

ነፍስ መንፈስ ሥጋዬ አንተን ሾመውሃል

ተስማምተው ኢየሱስ ይግዛን ብለውሃል