Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብር ይሁን — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ከአንተ በቀር ብዙ ብዙ ብዙ

ብዙ ጌቶች ገዝተውን ነበር

እኛስ አላየንም እንደአንተ የሚሆን

እጅግ ወደንሃል ለዘለዓለም ግዛን (፪x)

ክብር ይሁን ከክብርም በላይ

ሞገስ ከሞገሥም በላይ

ጌታ ነህና ኤልሻዳይ (፪x)