Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብር ይሁን — እንድርያስ ሃዋዝ

ክብር ይሁን ክብር x8

በላይ በሰማይ ዙፋኑ ላይ

በታች በምድር ለእግዚአብሔር

ክብር ይሁን ክብር x4

ሀጢያተኛውን አስበኸዋል

በደምህ አጥበህ አንፅተኸዋል