Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክበርልኝ — ዳንኤል አምደሚካኤል

የድሃን ማድጋ ዘይት የሚሞላው

ከችግር አውጥቶ በደስታ ሚያኖረው

ለአንድ አይደለም ኢየሱስ ለብዙ ይተርፋል

ክበር እንበለው ይገባዋል