Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክበርልኝ — ተከስተ ጌትነት

:አዝ፦ ክብርልኝ ብዬ ገና አልጠገብኩም

ንገሥልኝ ብዬ በልቤ አልረካሁም

ከምሥጋና ሌላ ምን አለ የምትወደው

ባቀርብልህ ጌታ ምንም ባልሰለቸው

ቅዱስ ቅዱስ ብለው ከሚያከብሩህ

እኔን ከመደብከኝ ከሚያመሰግኑህ

ጥማቴ ይሄ ነው አክብርሀለሁ

በቀንም በሌሊትም ምሥጋና እሰዋለሁ