Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብርን እንሰጣለን — ኤልያስ አብጤ

ልባችንን ከእጃችን ጋር

በሰማይ ወዳለው ወደ እግዚአብሔር

እናነሳለን ክብርንም እንሰጣለን

እናመልካለን በፊቱ እንሰግዳለን

ሰማይ ዝፋንህ ነው መቀመጫህ

ምድርም ለእግሮችህ መርገጫህ

ለትልቅነትህ ወሰን ነህ የሌለህ

ሰማያትንም በስንዝር የለካህ