Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብሩን ሳየው — መሥፍን ማሞ

ከእንግዲህ ለማን ብዬ ለምን ብዬ

አልሳሳም ለሕይወቴ ተስገብግቤ

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ እንደሆነ አውቃለሁ

እራሴንም እንደመስዋዕት ፉቱ አቀርባለሁ (፪x)