Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከቦኛል — አይዳ አብርሃም

እሩቅ አልሄድም ለማየት ያንተን ጥበቃ

እሩቅ አልሄድም ለማየት ያንተን በጎነት

እሩቅ አልሄድም ለማየት ያንተን ቸርነት

እሩቅ አልሄድም ለማየት ያንተን ምህረት