Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብራችን አንተ — ኤፍሬም ዓለሙ

ክብራችን አንተ ዝርግፍ ጌታችን

ውበታችን ነህ ጌታ አባታችን

በጨለማ ላይ የምታበራ

የንጋት ኮኮብ አንተ ነህና ከፍ በል

የይሁድ አንበሳ ሞተን ገዳይ

የዳዊት ዘር ነህ አንተ እልሻዳይ