Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብርህ በእኔ ላይ ይሁን — እንዳልካቸው ሃዋዝ

ውኃን የተጠማ ሰው

ሳይጠጣ እንደማይረካ

እኔም ተጠምቼሃለሁ

ክብርህን ሳይ ብቻ እጠግባለሁ (፪x)