Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብርህን አይ ዘንድ — ነጻነት አሰፋ

ክብርህን አይ ዘንድ እሻለሁ

ረሃቤ ጥማቴ ይኸው ነው

ሞገስ ካገኘሁኝ በፊትህ

ለምኜ እንድቀበል ከፈቀድህ

እንድ ጥያቄ ነው እኔ ያለኝ

ጌታዬ ክብርህን አሳየኝ