Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብሬ ነው — አቤነዘር ታገሰ

የሕይወቴ ክብር የሕይወቴ ቤዛ

የዘላለም ክብሬ ነው የሕይወቴ መዓዛ

ከእኔ ነው የምለው ምንም ሳይኖረኝ

እንዲሁ በፍቅር በፀጋው ዳንኩኝ(፪)

እስኪ ንገረኝ ምን ሰርቶልህ ነው

ምሕረት ፍቅር ፀጋ የምትለው