Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብሩ ለአንተ — ጌታቸው ታደሰ

ክብሩ ለአንተ ይሁን ጌታ መድኃኒቴ

ከውስጥም ከውጭም ሰላም ሞላ ቤቴ

ተመስገን ጌታዬ ከፍ አደርግሃለሁ

አንተን በማግኘቴ እኔም ሰው ሆኛለሁ

ስምህን እየጠራሁ እባርክሃለሁ

ስንቱን በአንተ አልፌ ለዚህ ደርሻለሁ