Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክብሩ ይስፋ — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

የማልወጣው ይመስለኝና

እምነቴ ፍፁም ይከዳኝና

ደንግጬ ሳለሁ በሥጋት ስፈርስ

አይዞህ ይለኛል ኢየሱስ