Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክቡር ነው — ትዕግሥት ዓለሙ

በአንተ የተደነቀ ምህረት የበዛለት

ምስግናን ያመጣል ፍቅሩን ሊገልጽበት

ዘመኑን በሙሉ ቢቀኙ ለክብርህ

ከመታወቅ ያልፋል የአንተስ ማንንነት

ዝማሬው ቢበዛ ቢጨማምርለት

ምሥጋናው ቢበዛ ቢጨማምርለት