Lyriqa
ሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
መዝሙሮች
Songs
ዘማርያን
Artists
ምድቦች
Themes
አበርክት
Contribute
ፊደል
Aa
EN
መዝሙሮች
ዘማርያን
ምድቦች
አበርክት
ከፍ በል
— ቤዛ የአምልኮ አገልግሎት
A−
A+
✕ ውጣ (Esc)
አምላኬ ማንነትህ
ከአይምሮ የሚያልፍ እግዚአብሔርነትህን
ለዘለዓለም (፫x) አመልካለሁ
እግዚአብሔር ከፍ ከፍ በል
እግዚአብሔር ከፍ ከፍ በል
ክብር ክብር ክብር ክብር ይሁንልህ