Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከፍ በል — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

በዚያ በክፉ ቀን በጨለማ (፪x)

እግዚአብሔር ብቻ ጩኸቴን ሰማ (፪x)

ደጃፌን ዘግቼ ያኔ የነገርኩህ (፪x)

ያን ቀን ታስቦልኝ በእርሱ በዓይኔ አየሁህ (፪x)