ቁጥር 1 · Verse 1
እግዚአብሔር በድንቅ የረዳው (ኧረ እንደ እኔስ ማነው) (፫x)
ሞቷል ሲባል ሕይወት ያየ ሰዉ (ኧረ እንደ እኔስ ማነው) (፫x)
የጠላቱን ውድቀት ያየ ሰዉ (ኧረ እንደ እኔስ ማነው) (፫x)
ጌታ ከላይ ተሻገር ያለዉ (ኧረ እንደ እኔስ ማነው) (፫x)
እግዚአብሔር ትልቅ ነው ቢኮሩበት ያኮራል
ስሙ ከስም በላይ ነው ሲጠሩት ያስመልጣል
ኮራ ብዪ እኖራለሁ ያመንኩትን አውቃለሁ
ሹመቴ ሽልማቴ ከፍታዬ ኢየሱስ ነው