Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክፉ ሳይመጣ — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ክፉ ሳይመጣ ከሩቅ አይተህ

ለልጅህ ሚስጥርን ትገልጣለህ

እንዳልጠፋ በንፋስ ማዕበሉ

ትታደገዋለህ ሆነህ መርከቡን

አዋቂ ነህ ሁሉንም አውቀኸዋል

የጥፋትን ውኃ ሰብስበሃል