Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከጉባዔው መሃል — ሳሙኤል ተስፋሚካኤል

ከጉባዔው መሃል ብዙ ሕዝብም ካለበት

ተጋባዥ ሰው ሆኜ ያኔ በፍርሃት

ህዝቡ ብዙ ግን ባንድ ድምፅ አቤት ዝማርያቸው

መፅሐፍ ተከፍቶ ይነገራል ሰምቼ ማላውቀው (፪x)