Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከሁሉ በላይ ነው — ዮሴፍ በቀለ

እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ነው

የእኔ ጌታ በዙፋኑ ላይ ነው

ማነው የሚመስለው እርሱ ኤልሻዳይ ነው

ማነው የሚያክለው እርሱ የበላይ ነው አዎ