Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከልቤ የፈለቀ — ግሩም ታደሰ

እያስገረመኝ አሃሃሃ እያስደነቀኝ አሃሃሃ

የአንተ ምህረት አሃሃሃ ቃላት አሳጣኝ አሃሃሃ

መሽቶ እስኪነጋ አሃሃሃ መቁጠር እስከሚያቅት አሃሃሃ

የአንተን ደግነት አሃሃሃ እንከን የሌለበት አሃሃሃ