Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከልጅነቴ ጀምሮ — ዳዊት ሞላልኝ

ከልጅነቴ ጀምሮ መንገድ የመራኝ

እንዳልሞት የጠበቀኝ አባት አለኝ

ያሳደገኝ/4

የለም የለም አዎ

የለም የለም

በሰማይ የለም እንዳንተ