Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከልጅነቴ ጀምሮ — አስፋው መለሰ

ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከሕጻንነት

ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻህ ዛሬም አልሰለቸኝ/2

በእድሜ ቀናቶቼ ሃዘን እንዳይገዛኝ

ምስጋናን ዝማሬን ለእኔ ሰጠህኝ

ትዝታዬ ሆነህ ምሕረትህ ለኔ

ከእጅህ አልጣልከኝም ዛሬም ቢሆን ያኔ/2