ቁጥር 1 · Verse 1
ያለእርሱ ፈቃድ የበላ ተድላን የቀመሰ ማነው
እስትንፋስ ያለው በሙሉ ሲመካ ሚያምረው በእርሱ ነው
ለሃጥን ለጻድቁ ሰው ፀሐይን እኩል ያወጣል
በግሌ ተገርሜርያለሁ ጌታ ከአይምሮዬ ያልፋል
ቁጥር 1 · Verse 1
ያለእርሱ ፈቃድ የበላ ተድላን የቀመሰ ማነው
እስትንፋስ ያለው በሙሉ ሲመካ ሚያምረው በእርሱ ነው
ለሃጥን ለጻድቁ ሰው ፀሐይን እኩል ያወጣል
በግሌ ተገርሜርያለሁ ጌታ ከአይምሮዬ ያልፋል