Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከማይመቹ ሁኔታዎቼ — አስቴር አበበ

ከማይመቹ ሁኔታዎቼ

ካልተመለሱ ጥያቄዎቼ

አንተን መጠጋት ተማርኩ ትዕግስትን

ያልክልኝ ብቻ ይሁን ማለትን (፪x)