Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከምድረ በዳ — እንዳለ ወልደጊዮርጊስ

ከምድረ በዳ ከሩቁ ጠርቶ

ልጁ አደረገኝ መንፈሱን ሰጥቶ ጌታ

ከምድረ በዳ ከሩቁ ጠርቶ

አገልጋይ አደረገኝ በዘይት ቀብቶ ጌታ