Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከምልህ በላይ ነህ — ጌታቸው ታደሰ

ኤልሻዳይ ብዬ ዘምሬአለሁ

ጌታም ነህ ብዬ መስክሬአለሁ

አሁን ግን ቃላትን ስላጣሁ

ከምለው በላይ ነህ ብያለሁ