Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከመቃብር ወዲያ — አዲስ አበባ መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን

ከመቃብር ወዲያ ማን ይከተለኛል

ዝናም ይከዳኛል ሃብትም ይተወኛል ጊዜም ይረሳኛል

ሁሉም ይቅር ኢየሱስ ያዋጣናል