Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከመታወቅ — ሐምሌት በልጁን

አምላካችን ይህ ነው የምንገዛለት

ፊቱ ደፋ ቀና ዘዉትር ምንልለት

እድሜ ዘመናችን የተሰጠንለት

እግዚአብሔር አምላካችን

ለመንግስቱ ሁሉ ሚገዛለት