Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከሚጠፉት — በረከት ተስፋዬ

በዓለም ፍቅር እንዳልነደፍ

ከሚጠፉት ጋር እንዳልሰለፍ

አረማመዴን አቅናውና

የራስህ አድርገኝ ቀይረኝና

ከሚጠፉት እንዳልሆን ጠብቀኝ::