Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከንስሃ ወዲያ — ተስፋዬ ጋቢሶ

የጠላትህን ክስ ሊደመስስልህ

ከዓብ ዘንድ የቆመ ጠበቃ አለልህ

የኃጢአትህን ሸክም ተናዘህ እረፈው

በደሙ ያጥበዋል ለኢየሱስ ንገረው