Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ቀኑን ለሰራው — ቢንያም ዋለ

እግዚአብሔር የሰራት ይቺ ናትና ቀን ይቺ ናትና

ሃሰትንም ላርድግ ደሞ ላመስግነው ፈቅዶልኛልና

ላመስግነው ላወድሰው

በሰራው ስራ እርሱን ላደናንቀው/2

ማለዳ ምህረቱ አዲስ ነው

ፍቅሩ አያልቅም ጥልቅ ነው

ፈቃዱ ከሆነ ዛሬን ማየቴ

ሲመሰገን ይዋል መድሃኒቴ