Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ክርስቲያን በመሆኔ — ደረጀ ከበደ

ክርስቲያን በመሆኔ እደሰታለሁ

በጌታ በኢየሱስ ሥም አምኛለሁ

ኃጢአቴ በሙሉ ተፍቆልኛል

በሰማይ አዲስ ቤት ይጠብቀኛል