Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከእሳት ውስጥ የነጠቀኝ — ወርቅነህ አላሮ

ከእሳት ውስጥ የነጠቀኝ

በሕይወት ኑር ያለኝ

ያዳነኝ ኢየሱስ ነው (፪x)

የራራልኝ ኢየሱስ ነው