Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከሰማሁት በላይ — ማሜ ወርቁ

አምላክነትህን ታላቅነትህ ጌትነትህ

ከሰማሁት በላይ ነው ከገመትኩት

ከሰማሁት በላይ ነው ከገመትኩት (፪x)

አምላኬ (፫x) እያልኩኝ

በፊትህ ብሰግድ ያለኝን ባስቀምጥ

ቃላት አላገኝም ክብርህን የሚገልጥ (፪x)