Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከሰማይ — ቴዎድሮስ ታደሰ

ሌላ አላይም እኔ ኢየሱስ ገብቶኛል

ፍቅሩ እንደ መልዕቅ ላይለቀኝ ይዞኛል

ልቤ እርፍ አለ በቃ ተረጋጋ

ስሖን ከእርሱ ጋር

ከአንተ ወዴት እሄዳለሁ

ምን ተሽሎኝ እመርጣለሁ

የሕይወት ቃል አለ አንተጋ

ወዶ ፈቅዶ ለተጠጋ