Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከጠዋት አንስቶ — ዮሐንስ ግርማ

አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልውደድህ

መቼም ልጥገብህ አልል አንተ አትጠገብም

ሰው ቢያንገራግር እስከሚገባው ነው

የበራለት ለታ ለመውጣት የሚያስቸግር

ፍቅርህ እጅግ ብርቱ ነው