Lyriqaሊሪቃ · የመዝሙር ግጥሞች
ከጥዋት አንስቶ — ዮሐንስ ግርማ

አቅም ስጠኝና አብዝቼ ልውደድህ

መቼም ልጥግብህ አልል አንተ አትጠገብም

ሰው ቢያንገራግር እስከሚገባው ነው

የበራለት ለታ ለመወጣት የሚያስቸግር

ፍቅርህ እጂግ ብርቱ ነው

ከጥዋት አንስቶ እስከሚመሽ ድረስ

ከምሽት አንስቶ እስከንጋት ድረስ